Nujuma Ali

Nujuma Ali

“የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና እና በህዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልፅግናን የማረጋገጥ ጉዞአችን!!” በሚል በልሳነ-ብልፅግና መፅሄት ዙሪያ ለገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የመሰረታዊ ድርጅት አባላት ስልጠና ተሰጠ።

የዕለቱን መርሐ ግብር በማስመልከት በንግግር የከፈቱት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ሃላፊ አቶ መሐመድ ያህያ የውስጠ ፓርቲ ስራችን ለማጎልበት አደረጃጀቶችን የማጠናከር...

Read more

በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የሚመራ የክልሉ ገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ በ2017 በጀት ዓመት ከክልሉ ለመሰብሰብ በታቀደው ገቢ ላይ ውይይት አካሄደ።

ውይይቱም በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ሃላፊ በአቶ መሐመድ ያህያ ሰብሳቢነት የገቢዎች ቢሮ፤ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ፤ የሐረር ማዘጋጃ ቤት እና...

Read more

የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም 3ተኛ ምእራፍ በማስመልከት ውይይት አካሂዷል፡፡

የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም 3ተኛ ምእራፍ በማስመልከት ውይይት አካሂዷል፡፡ ቢሮው ለአሚር ኑር እና ጅኔላ ወረዳ...

Read more

የገንዘብ ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የክልሉ ባለበጀት መ/ቤቶች የበጀት ስሚ መርሃ ግብር ማካሄድ ጀምሯል።

የክልሉ ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የ2017 በጀት አመት የበጀት ዝግጅታቸው የሚሰማበትና የሚገመገምበት የበጀት ስሚ ፕሮግራም ተጀምሯል ፡፡ አመታዊ የበጀት ስሚውን ፕሮግራም...

Read more
Page 2 of 8 1 2 3 … 8
  • Trending
  • Comments
  • Latest

Our Social Media